የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ መምህር ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ሲሆኑ፤ በዋና ጸሐፊነት ደግሞ መምህር ዲ/ን መስፍን ሃይሌ ያገለግላሉ።
ከዚህ በተጨማሪም፤ በተለያዩ ዘርፎች ቤተክርስቲያኗን የሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶች ይገኛሉ። በሕዝብ ተመርጠው በአገልግሎት የሚሳተፉት የሰበካ ጉባኤ አባላትም በዚሁ መዋቅር ውስጥ ተካተዋል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና በኢጣሊያን እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ስር ነው የምንተዳደረው።
ለተጨማሪ መረጃ በዚህ እማኢል ያግኙን፡ secretary@st-teklehaimanotantwerp.org